Tuesday, July 3, 2012

ኢትዮጵያን ለማጥፋት ኦርቶዶክስን ማጥፋት -በ''ተሃድሶ-መናፍቃን'' ዘመቻ መሪዎቹ ጴንጤዎች አንደበት ሲገለጽ::

Ron Pearce የተባለ በካናዳ የempower ministries መሪ የፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶ የሃሰት ክስና ዘመቻ በኢትዪጵያ ክርስቲያኖች እና ቤተክርስቲያን ላይ እንዴት በፕሮቴስታንት ድርጅቶች እየተደገፈ እንደሚካሄድ ይህ ቪዲዮ ያሳያል።
ምስጋና youtube.com: dave smith

ነቅተን እንጠብቅ ዘንድ ያስፈልጋል::

1 comment:

  1. ደፋር ጴንጤ። የሚያሳዝኑኝ ፍርፋሪ ለቃሚ ቡችሎቹ ናቸው። ስብዕናቸውን እንደ ይሁዳ ለገንዘብ የሸጡ አሳፋሪዎች ናቸው።
    ይህን ስላቀረባችሁልን ሁላችሁንም ምስጋና ይገባችኋል።

    ReplyDelete