Wednesday, November 16, 2011
Tuesday, October 11, 2011
የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ በኢትዮጵያ ቤተክርስትያ ላይ
የተሐድሶ ኑፋቄ ዋነኛ ዓላማ፤ ምእመናንን ከእናት ቤተ ክርስቲያን እቅፍ በማስኰብለል የበግ ለምድ ለለበሰ ተኩላ አሳልፎ መስጠት ነው:: ተከፍሎት እግዚአብሔርን የሚያገለግል የበለጠ ከተከፈለው ሰይጣንንም ያገለግላል:: ማስረጃ ከታች የምታዩት ምስል::
ለተሃድሶዎቹ አሁንም ተሃድሶ የማቅ ፈጠራ ነው::
የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 1
የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 2
የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 3
የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 4
Tuesday, August 2, 2011
ሳምንቱ በታሪክ ውስጥ
ጊዜው የዛሬ 13 ዓመት ነበር:: ሐምሌ 24 ቀን 1990 ፊያሜታ የተባለው የነበረው ጋዜጣ የጻፈው ጽሁፍ ነው:: አስገራሚ ነገር አለበት:: አዘጋጁ ከሌሎቹ ጽሁፎቹ እንደሚታየው ለፓትርያርኩ ያለውን ጥላቻ ለተሃድሶ አራማጆቹ ባለው ወገንተኝነት ያሳያል:: የሚያሳዝነው ከሰዎቹ ውስጥ የተወሰኑት ለይቶላቸው ፕሮቴስታንት ሆነዋል::
በግል በቀል ተሐድሶ የተባሉት መምህራን ኦርቶዶክስ ሆነው ተገኙ
ከወራት በፊት ተሐድሶች (መናፍቃን) መሆናቸውን በማረጋገጥ "ሐመር" እና ስምዓ ፅድቅ በተባሉ መፅሔትና ጋዜጣ የተወገዙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት ሠራተ ኞች ፍፁም ኦርቶዶክሶች ሆነው መገኘታቸው ተረጋገጠ።
በወቅቱ በተለያዩ ሚዲያዎች ተሐድሶነታቸው ሲገለፅ ቢቆይም፣ ነገሩ እውነታ የሌለው በግል በቀልና ጥላቻ የተነሳ መሆኑን ውስጥ አዋቂዎች አመልክተው፣ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ ጉዳያቸው ተመርምሮ እውነታነት የሌለው በመሆኑ ነፃ መውጣታቸውን ውስጥ አዋቂዎቹ ገልፀዋል።
ሪፖርተራችን አንዳንድ ሰዎችን በማነጋገር እንደዘገበው ከሆነ፣ "ተሐድሶ" የተባሉት ወገኖች ደመወዛቸው እንዲታገድ እና ከሥራም እስከ መገለል ተዳርገው ለወራት በመጉላላት፣ በተለይም በሊቃ ውንት ጉባኤው በኩል ማጣራት ሲካሄድ ቆይቶ በሊቃውንት ጉባኤውም ሆነ በሲኖዶሱ በኩል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መሆናቸው የመረጋገጡ ነገር ለብዙ ዎቹ የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች ኩራት መሆኑ ተሰምሮበታል።
የስም ማጥፋት ጥላሸት ተቀብተው ከነበሩት መካከል፣ ዲያቆን ግርማ በቀለ በሰዋሰው ብርሃን ቅ/ጳውሎስ ከፍተኛ መንፈሳዊ ት/ቤት የሐዲስ ኪዳን መምህር፣ አባ ገሪማ ተስፋዬ ሰባኬ ወንጌል፣ዲያቆን ፅጌ ስጦታ በጐፋ ገብርኤል ሰባኬ ወንጌል፣ ዲያቆን ልፁለ ቃል በገርጂ ጊዮርጊስ ሰባኬ ወንግል፣ እና ሌሎችም እንደሚገኙበትና ሁሉም ወደ ሥራ ተመልሰው ደመወዛቸውን እያገኙ ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲያገለግሉና ለወንጌል አገልግሎቱም በበለጠ እንዲበረታቱ መወሰኑን ምንጮቹ ጠቅሰዋል።
እስካሁን "ተሐድሶ" በሚል ስለተሰራጨው የተሳሳተ ዜናም፣ የቤተክርስቲያኗ ልሳን በሆነው "ዜና ቤተክርስቲያን" ማስተባበያው እንደሚሰራጭ እየተጠበቀ ነው። ታዛቢዎቹ እንደሚሉት ግን ቤተ ክርስቲ ያኗን እነዚህን እውቅ ሰባክያን ወንጌል ብታጣ ኑሮ ጉዳቱ የሃይማኖቷ ጭምር እንደነበር አውስተው፣ የመመለሳቸው ነገር እጅግ አስደሳች ነው ብለውታል።
እነዚህን ሰባኪያን ወንጌል፣ የማህበረ-ቅዱሳን የሚባለው ማህበር በእኛ ማህበር መታቀፍ አለባችሁ የሚሉ ጥያቄዎችን አቅርቦ መምህራኑ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ሆን ብለው በሃይማኖት በማሳበብ ተሐድሶች (መናፍቅ) የሚል የጥላቻ ስም መንዛታቸውን ነው በቅርብ የሚያውቁት ወገኖች የሚገልጹት።
ከፊያሜታ ሐምሌ 24 ቀን 1990
አሁን የት ነው ያሉት?
ዲያቆን ግርማ በቀለhttp://www.dejeselam.org/2011/07/blog-post_11.html በሰዋሰው ብርሃን ቅ/ጳውሎስ ከፍተኛ መንፈሳዊ ት/ቤት የሐዲስ ኪዳን መምህር [አሁን ጴንጤና “የእውነት ቃል አገልግሎት” ድርጅት መሥራች ነው፡፡]፣ አባ ገሪማ ተስፋዬ ሰባኬ ወንጌል [ቆሞስ አባ ገሪማ ተስፋዬ (ፐርዝ) 'ስደተኛ' ሲኖዶስ]፣ ዲያቆን ፅጌ ስጦታው[የተሃድሶ ኑፋቄ አስራጭና ጸሐፊ ኑፋቄ ] በጐፋ ገብርኤል ሰባኬ ወንጌል፣ ዲያቆን? ልፁለ ቃልhttp://www.youtube.com/watch?v=krzaI8K0gWY&feature=player_embedded#at=659 (ሌላው የተሃድሶ አራማጅና 'ስደተኛ' ሲኖዶስ )በገርጂ ጊዮርጊስ ሰባኬ ወንግል::
በግል በቀል ተሐድሶ የተባሉት መምህራን ኦርቶዶክስ ሆነው ተገኙ
ከወራት በፊት ተሐድሶች (መናፍቃን) መሆናቸውን በማረጋገጥ "ሐመር" እና ስምዓ ፅድቅ በተባሉ መፅሔትና ጋዜጣ የተወገዙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት ሠራተ ኞች ፍፁም ኦርቶዶክሶች ሆነው መገኘታቸው ተረጋገጠ።
በወቅቱ በተለያዩ ሚዲያዎች ተሐድሶነታቸው ሲገለፅ ቢቆይም፣ ነገሩ እውነታ የሌለው በግል በቀልና ጥላቻ የተነሳ መሆኑን ውስጥ አዋቂዎች አመልክተው፣ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ ጉዳያቸው ተመርምሮ እውነታነት የሌለው በመሆኑ ነፃ መውጣታቸውን ውስጥ አዋቂዎቹ ገልፀዋል።
ሪፖርተራችን አንዳንድ ሰዎችን በማነጋገር እንደዘገበው ከሆነ፣ "ተሐድሶ" የተባሉት ወገኖች ደመወዛቸው እንዲታገድ እና ከሥራም እስከ መገለል ተዳርገው ለወራት በመጉላላት፣ በተለይም በሊቃ ውንት ጉባኤው በኩል ማጣራት ሲካሄድ ቆይቶ በሊቃውንት ጉባኤውም ሆነ በሲኖዶሱ በኩል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መሆናቸው የመረጋገጡ ነገር ለብዙ ዎቹ የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች ኩራት መሆኑ ተሰምሮበታል።
የስም ማጥፋት ጥላሸት ተቀብተው ከነበሩት መካከል፣ ዲያቆን ግርማ በቀለ በሰዋሰው ብርሃን ቅ/ጳውሎስ ከፍተኛ መንፈሳዊ ት/ቤት የሐዲስ ኪዳን መምህር፣ አባ ገሪማ ተስፋዬ ሰባኬ ወንጌል፣ዲያቆን ፅጌ ስጦታ በጐፋ ገብርኤል ሰባኬ ወንጌል፣ ዲያቆን ልፁለ ቃል በገርጂ ጊዮርጊስ ሰባኬ ወንግል፣ እና ሌሎችም እንደሚገኙበትና ሁሉም ወደ ሥራ ተመልሰው ደመወዛቸውን እያገኙ ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲያገለግሉና ለወንጌል አገልግሎቱም በበለጠ እንዲበረታቱ መወሰኑን ምንጮቹ ጠቅሰዋል።
እስካሁን "ተሐድሶ" በሚል ስለተሰራጨው የተሳሳተ ዜናም፣ የቤተክርስቲያኗ ልሳን በሆነው "ዜና ቤተክርስቲያን" ማስተባበያው እንደሚሰራጭ እየተጠበቀ ነው። ታዛቢዎቹ እንደሚሉት ግን ቤተ ክርስቲ ያኗን እነዚህን እውቅ ሰባክያን ወንጌል ብታጣ ኑሮ ጉዳቱ የሃይማኖቷ ጭምር እንደነበር አውስተው፣ የመመለሳቸው ነገር እጅግ አስደሳች ነው ብለውታል።
እነዚህን ሰባኪያን ወንጌል፣ የማህበረ-ቅዱሳን የሚባለው ማህበር በእኛ ማህበር መታቀፍ አለባችሁ የሚሉ ጥያቄዎችን አቅርቦ መምህራኑ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ሆን ብለው በሃይማኖት በማሳበብ ተሐድሶች (መናፍቅ) የሚል የጥላቻ ስም መንዛታቸውን ነው በቅርብ የሚያውቁት ወገኖች የሚገልጹት።
ከፊያሜታ ሐምሌ 24 ቀን 1990
አሁን የት ነው ያሉት?
Friday, July 15, 2011
የመናፍቃን መፈንጫ የአሜሪካ ቤተ ክርስቲያናት፨ እውን የተሐድሶ መናፍቃን የሉምን???
ይህንን ምስል በ2005 እኤአ በማህበረ ቅዱሳን የቀረበ ነበር ስለ ተሐድሶ፨ እዩትና ራሳችሁን ጠብቁበት፨ ንቁም፨
ምስጋና ለdanielharg ፨
ክፍል 1
ክፍል 2
ክፍል 3
ክፍል 4
ክፍል 5
ክፍል 6
ክፍል 7
ክፍል 8
ክፍል 9
ክፍል 10
ክፍል 11
ክፍል 12
ክፍል 13
ክፍል 14
ክፍል 15
ምስጋና ለdanielharg ፨
ክፍል 1
ክፍል 2
ክፍል 3
ክፍል 4
ክፍል 5
ክፍል 6
ክፍል 7
ክፍል 8
ክፍል 9
ክፍል 10
ክፍል 11
ክፍል 12
ክፍል 13
ክፍል 14
ክፍል 15
Subscribe to:
Posts (Atom)